Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ሰላም ወድ እና የተከበራችሁ የእምዬ የኢትዮጵያ ልጆች የFeta Daily Press ተከታታዮቻ | Feta Daily Press

ሰላም ሰላም ወድ እና የተከበራችሁ የእምዬ የኢትዮጵያ ልጆች የFeta Daily Press ተከታታዮቻችን ፔጃችን በህይዋት ባንዶች በተደጋጋም ለጠለፋ (hack) ስሞከር ቆይቶአል ከ september 01/2022 ጀምሮ ፔጁን ከእኛ ጋር ፔጁን እኩል መቆጣጠር በመቻሉ እኛ ለ facebook ድርጅት አመልክተና ስለሆነ እነሱም ያንን በማውቃቸው ለጊዜውም ቢሆን በማለት ከእኛን ከፔጁ አድምንነት (Admin) በማንሳት ወራዳ እና የማይጠበቁ ነገሮችን በፔጁ story ላይ እየለቀቂ ነው ።

ስለዚህ ለጥቂት ቀን በፔጃችን ላይ አላስፈላጊ ነገሮች ስለቀቁ ከእኛ አለመሆኑን እንድታውቁ ማሳሰብ እንወዳለን።

በቅርቡ እንድሰተካከል ከፌስቡክ ድርጅት ጋራ በ Email መረጃ እየተለዋወጠን ስለሆነ በቅርቡ ተስተካክለው ወደ መደበኛ ስራችን እንመለሳለን

Feta Daily Press ፔጃችን እስክሰተካከል ከስር ያስቀመጥነውን ሊንክ በመጫን በሁለተኛው ፔጃችን በመቀላቀል እና ሼር በማድረግ እንድተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን ።

CCTV ETHIOPIA
https://www.facebook.com/myCCTVet/

#Follow #share ያድርጉ