Get Mystery Box with random crypto!

Feta Daily Press

የቴሌግራም ቻናል አርማ fetadailypress — Feta Daily Press F
የቴሌግራም ቻናል አርማ fetadailypress — Feta Daily Press
የሰርጥ አድራሻ: @fetadailypress
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.47K
የሰርጥ መግለጫ

Media/News Company
YouTube channel

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-03 13:11:30 https://www.facebook.com/myCCTVet/videos/788477412352124/
192 viewsDani Biliner, 10:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 12:31:03 https://fb.watch/fiS64fLkma/
324 viewsDani Biliner, 09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 00:54:29
በቆቦ ከተማ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ውስጥ ጁንታው ለህክምና መስጫ ፣ የራያ ግንባር ህክምና ቁሳቁስ ማከማቻ እንድሁም የመካከለኛ አመራር መሰባሰቢያ የነበረ ሲሆን ማምሻውን አየር ሃይል ዶግ አመድ አድርጎታል::
1.1K viewsDani Biliner, 21:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 00:38:31
#Ethiopia
ሌላ ሀገር ፣ ሌላ ማንነት ፣ ሌላ መሻት ሌላ መዳረሻ የለኝም።
እናም ኢትዮጵያዬን ሊታደግ ለቆመው የመከላከያ ሠራዊቴ ሁልግዜም ክብር እሰጠዋለሁ!!
ኢትዮጵያ ትቅደም
ታሸንፋለች
#EthiopiaPrevails


#CCTV Ethiopia
1.1K viewsDani Biliner, 21:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 23:41:46 https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=762435475012521&id=104416302403762
1.1K viewsDani Biliner, 20:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 23:37:16 አሁን live ይከታተሉ
1.1K viewsDani Biliner, 20:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 18:13:24 https://fb.watch/fhRMV8mq4p/
1.8K viewsDani Biliner, 15:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 16:50:01 https://www.facebook.com/104416302403762/posts/pfbid033LKNJrCtfbKiFhxYM39DckY4BUC5DWLjnzLtvfuGkBfkqGVYXRKRMfHSTqnDwDTol/
1.9K viewsDani Biliner, 13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 16:14:30
የሩሲያና የቻይንን 50 ሺህ ወታደሮች የሚሳተፉበት “ቮስቶክ 2022” የጦር ልምምድ እየተካሄደ ነው

በሩሲያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው ግዙፉ ቮስቶክ 2022 የጦር ልምምድ በዛሬው እለት መካሄድ ጀምሯል።

ቮስቶክ 2022 የሚል መጠሪያ የተሰጠው ወታደራዊ ልምምድ ከዛሬ ጀምሮ ለ7 ቀናት በሩቅ ምስራቅ ሩሲያ እና በጃፓን ባህር ላይ የሚካሄድ መሆኑ ተነግሯል።

በዚህ ወታደራዊ ልምምድ ላይ አዘጋጇ ሩሲያን ጨምሮ ቻይና፣ ቤላሩስ፣ ታጃኪስታን፣ ህንድ እና ሞንጎሊያን ጨምሮ በድምሩ 14 ሀገራት ይሳተፋሉ ተብሏል።

ከሀገራቱ የተውጣጡ 50 ሺህ ወታደሮች በልምምዱ ላይ የሚሳተፉ ሲሆን፤ ከ5000 በላይ የተለያዩ አይነት የጦር መሳሪያዎች ጥቅም ላይ ይውላሉ ተብሏል።
1.8K viewsDani Biliner, 13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 16:05:03
ህወሓት በወልቃይት ግንባር በከፈተው ጥቃት ከፍተኛ ኪሳራ እንደደረሰበት የሽብር ቡድኑ ምርኮኞች ተናገሩ

ኢትዮጵያን ለማፈራረስ በሙሉ አቅሙ ቆርጦ የተነሳው አሸባሪው ህወሓት በወልቃይት ግንባር በከፈተው ማጥቃት ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እንደደረሰበት የሽብር ቡድኑ ምርኮኞች ተናገሩ።

ምርኮኞቹ÷አሸባሪው ህወሓት ያለንን አቅም ሁሉ ተጠቅመን ወልቃይትና ራያን አስመልሰን ታላቋን ትግራይ እንመሰርታለን ብሎ ጦርነት ውስጥ እንዳስገባቸው ገልጸዋል፡፡

ይሁን እንጂ የሽብር ቡድኑ ህወሓት ሃይል የቅዠት ህልሙን ሳያሳካ ሙት፣ ቁስለኛ እና ምርኮኛ ለመሆን መገደዱን ነው ምርኮኞቹ የተናገሩት፡፡

የሽብር ቡድኑ ህወሓት የትግራይ ወጣቶችና ታዳጊዎችን አስገድዶ በየግንባሩ ለጦርነት በመማገድ ላይ እንደሚገኝ መግለጻቸውንም ከመከላከያ ሠራዊት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
1.7K viewsDani Biliner, 13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ