Get Mystery Box with random crypto!

የዋጎች አበርገሌ መንገድ ሰጠች ለመቀሌ ትልቅ ወታደራዊ ስትራቴጂ ፋይዳ ያለው የፋሽስቱ የህወሃ | Feta Daily Press

የዋጎች አበርገሌ
መንገድ ሰጠች ለመቀሌ

ትልቅ ወታደራዊ ስትራቴጂ ፋይዳ ያለው የፋሽስቱ የህወሃት ወራሪ ሃይል የአበርገሌ ትልቅ አምስቱም ምሽጎች በጀግኖቹ ሙሉ በሙሉ ተሰብሯል:: የኢትዮጵያ ጀግኖች ተጨማሪ ድሎች እያስመዘገቡ ነው። ድል ለመከላከያ፣ ለጥምር ሃይሎች ! ድል ለኢትዮጵያ!