Get Mystery Box with random crypto!

Official_Fenote Loza Sunday School

የቴሌግራም ቻናል አርማ fenoteloza16 — Official_Fenote Loza Sunday School O
የቴሌግራም ቻናል አርማ fenoteloza16 — Official_Fenote Loza Sunday School
የሰርጥ አድራሻ: @fenoteloza16
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 888
የሰርጥ መግለጫ

ይሄ መንፈሳዊ ቻናል በእግዚአብሔር ፈቃድ በፍኖተ ሎዛ ሠንበት ት/ቤት ምዕመናንን ለማስተማር እንዲሁም ጠንካራ መንፈሳዊ ህይወት እንዲኖራቸው ለማድረግ የተከፈተ ነዉ ።
ሰብስክራብ በማድረግ እና ለሌሎች ቻናሉን በማጋራት የመንፈሳዊ ቤተሰባችን አባል ይሁኑ ። አብረን በመንፈሳዊነት እንድናድግ ፣ እንድንማር እንዲሁም እንድናዉቅ በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም ጋብዘናቹሃል።

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-25 13:47:07
179 views10:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 18:26:18
"ሌሎች በድንግልና የኖሩ ሴቶች "ለሞት የሚሆኑ ልጆችን አንሰጥህም" በማለት ሞትን ተቃወሙት፡፡ ድንግል ማርያም ግን አንድ ልጅ በመውለድ በልጅዋ ሞት ራሱ እንዲሞት አደረገችው፡፡ ከዐለት ጋር እንደተጋጨ የተፈረካከሰው በማሕፀንዋ ፍሬ ነውና ሞት ወደ እርስዋ ሲቀርብ ተብረከረከ።"

ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ
193 views15:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 11:36:07
ጥያቄ ፫
እግዚአብሔር ለአብርሃም ልጁን ይሳቅን አንዲሰዋ ያዘዘበት ቦታ ምን ይባላል?
Anonymous Quiz
19%
ሀ. ከነአን
3%
ለ. ናዝሬት
62%
ሐ. ሞሪያም ምድር
15%
መ. አራራት
125 voters382 views08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 11:36:06
ጥያቄ ፪
ነብዩ ኤልያስ የተሸጋሸገበት ዋሻ ስም ምን ይባላል ?
Anonymous Quiz
15%
ሀ. አውራቂያስ
28%
ለ. ኮራት ፈፋ
32%
ሐ. ቅፍርናሆም
25%
መ. ምድያም
107 voters358 views08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 11:36:06
ጥያቄ ፩
ሙሴ ሲሞት እስራኤላውያን ስንት ቀን አለቀሱለት ?
Anonymous Quiz
81%
ሀ. 40
10%
ለ. 30
6%
ሐ. 10
3%
መ. 20
115 voters294 views08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 19:02:11
የናፍቆት ጉልበት

ከጌታው ጋር በፍፁም መዋሐድ የሚሻ የኃጢአትን ስር ነቅሎ ሊጥል ይገባዋል። ኃጢአት ወደ እግዚአብሔር መለኮታዊ ንፅህና እንዳንቀርብ ታደርጋለችና። ቅዱስ ጴጥሮስም "ጌታ ሆይ እኔ ኃጢአተኛ ነኝና ከእኔ ተለይ።"ሉቃ5:8 ያለውም ስለዚሁ ነው። ብዙውን ጊዜ እግዚአብሔር ከእኔ ጋር አይደለም የምንለውም እርሱ ከእኛ ጋር ስላልሆነ ሳይሆን እኛ ከእርሱ ጋር ስላልሆንን ነው። ኃጢአታችን ወደ እርሱ መለኮታዊ ንፅህና እንዳንጠጋ ስለምታደርገን ነው። ወደ ጌታ መለኮታዊ ንፅሕና የምታቀርበን ከኃጢአት ጋር እየተጋደልን ልናገኛት የምትገባዋ ንፅሐ ልቡና ናት። ጌታን የሚማርክ እውነተኛ ውብ መልክ ሁላችንም ውስጥ አለች። ጌታ በመስቀል የተጠማት ይህቺ እርሷ ናት። ያያት ያድርባትም የናፈቃት ቅዱስ ቅናትም የቀናላት ይህቺ ናት። እርሱም የእርሱን መሻት ከሰማይ ወርዶ አሳይቷል። ለእርሷ ሲል ሰው ሆኗልና ሊያድርባት የማይናፍቃት ነፍስ የለችም። የእርሱ ፈቃድ/ናፍቆት ለሁሉ የተሰጠች ናት። ወደ እርሱ ፈቃድ መቅረብ ግን የሰው ልጅ ነፃ ፈቃድ ነው። በእነዚህ ሁለት ናፍቆቶች(እግዚአብሔር ከእኛ እኛም ከእግዚአብሔር ጋር አንድ ለመሆን የምንናፍቀው) መኃል ያለች ግንብ ደግሞ ኃጢአት ናት። በውስጣችንም ያለች የናፍቆት ጉልበት ከኃጢአት የምትለየን ናት። የኃጢአት ብዛትም ይህቺን የናፍቆት ጉልበት ታዝላለች። ማለት የልቡናን መባረድ ታመጣለች። የልቡና መባረድም ደግሞ ከጌታ ፍቅር የኃጢአት ፍቅር እንዲያይል ታደርጋለች። የኃጢአት ፍቅርም የእግዚአብሔርን ህልውና እስከመካድ ታደርሳለች። የኃጢአት ፍቅርም ከጌታ መለኮታዊ ንፅህና አላደርስ ይላትና እርሱን ከማየት ትታወራለች። ቅርቧ ቢሆንም ኃጢአት ጋርጇታልና አታየውም።
306 views16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 07:45:53
ጥያቄ ፫
በህግ ሊጸድቁ የሚሞክሩ በምንድን ነዉ የወደቁት ?
Anonymous Quiz
30%
ሀ. በፀጋ
20%
ለ. እውነት
13%
ሐ. ምህረት
37%
መ. ኦሪት
120 voters429 views04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 07:45:52
ጥያቄ ፪
እግዚአብሔር ለአብርሃም ርስትን የሰጠው እንዴት ነበር?
Anonymous Quiz
1%
ሀ. በሃይል
6%
ለ. በስራ
4%
ሐ. በህግ
89%
መ. በተስፋ ቃል
126 voters409 views04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 07:45:52
ጥያቄ ፩
ኢያሱ በሞተበት ጊዜ ስንት አመቱ ነበር?
Anonymous Quiz
50%
ሀ. 110
27%
ለ. 90
11%
ሐ. 80
12%
መ. 70
109 voters361 views04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 19:18:47
347 views16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ