Get Mystery Box with random crypto!

ከፈጣሪ ተጣበቅ! ያስጨነቀህ ጉዳይ የማይፈታ ሊመስል ይችላል፤ መፍትሄውን ግን አንተ አላየኸውም ማ | My letter 💌

ከፈጣሪ ተጣበቅ!

ያስጨነቀህ ጉዳይ የማይፈታ ሊመስል ይችላል፤ መፍትሄውን ግን አንተ አላየኸውም ማለት የለም ማለት አይደለም፤ ሁሉን ማየት ወደሚችለው ልብህን ስታዞር የተሰወረብህ ሁሉ መገለጥ ይጀምራል።

ወዳጄ ከሰዎች አጠብቅ አያስተማምኑም፤ ሁኔታዎችም ተለዋዋጭ ናቸው፤ የጭንቀትህ መድሀኒት ያለው ፈጣሪህ ጋር ነው፤ ተስፋህ እሱ ብቻ ነው! ከፈጣሪህ ስትጣበቅ ሁሉም ምርጥ ይሆናል!
#meriti