Get Mystery Box with random crypto!

የጠበሳ ዘዴዎች

የቴሌግራም ቻናል አርማ feeta_tube — የጠበሳ ዘዴዎች
የቴሌግራም ቻናል አርማ feeta_tube — የጠበሳ ዘዴዎች
የሰርጥ አድራሻ: @feeta_tube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 737
የሰርጥ መግለጫ

👑የጠበሳ ዘዴወች😂 ✌:
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
ብለናል 😘😍
አዲስ channel Sher
Join 👇👇👇👇👇
@feeta_tube 💖💞
ለአስተያየት 👇👇👇👇👇👇👇
@feeta_tubebot
@top_tebesabot ይላኩልን ይደርሱናል
ሽንት አስጨራሽ ቀልዶች
ጠበሳወች የመሳሰሉትን
ግጥሞች የመሳሰሉት ያገኙበታል

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-18 07:58:45 ወሬ በጣም ትወዳለች፡ ቅድም ወደ ስራ እየሔደች...

የሆነ የመኪና አደጋ ደርሶ ቦታው በሰዎች ተከቦ ደረሰች። "እባካችሁ አሳልፉኝ" "እባካችሁ አሳልፉኝ" የተገጨው ዘመድ ነኝ አለች።
የተሰበሰበው ሰው ገለል ብሎ ወደፊት እንድትቀርብ እድሉን ሰጣት።

የሚገርመው ተገጭቶ የወደቀው አህያ ነበር!

እንደዚ አይነት የተለያዩ ቀልዶችን እና ሌሎችም ነገሮች ለማግኘት
https://t.me/yagnaaaameme/
768 views04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 10:23:00 ያኔ ፈላ እያላ በአማርኛ ክላስ " ከገንዘብ እና እውቀት " ብሎ የተከራከረ
968 views07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-23 10:24:31

ሴቶች ያኛውን ልጅ አወቅሽው ላንቺ ከሆነማ ሚልሽን አስር ጊዜ እንፋታ እያልሽ እየተላጥሽበት ምን አጥፍቼ ነው እሺ ምን ላስተካክል ብሎ ሚጠይቅሽን ሂድ እያልሽው አልሄድም ሚልሽን ማታ አንቺን ለማዋራት እንቅልፋን ሚያጣው ልጅ አው እሱ በሱ መቀለድሽን አቁሚ እንደምታስቢው special ሆነሽ አይደለም እሱ እንደዚ እየሆነልሽ ያለው በሱ አይን ብቻ special ስለሆንሽ ነው አንጂ ሌላ ወንድ ጋር just ordinary ሴት ነሽ አንቺ ስለዚህ የሌለሽ ነገር ላይ አይንሽን እዚ እዛ ከምታረጊ ያለሽ እና የተፈቀደልሽ ላይ ጊዜና ክብር ስጪ እሱ ነው ትክክለኛና ዘላቂ ነገር ሊሰጥሽ ዝግጁ የሆነ ሰው

@feeta_tube
2.4K views07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-23 10:24:06 በውበትሽ/ህ አትመካ
Meli
ቆንጆዎች ቁንጅናቸው ሁሉን የሚተካ እየመሰላቸው ከዕውቀት ፣ከፍቅር እና ከትሕትና ይርቃሉ ። ሁሉንም ሰው በመልካቸው የሚማርኩት ስለሚመስላቸው ኩሩ፣ተንኮለኞች እና ሰውን በዳዮች ይሆናሉ ። እናንተ ግን ቆንጆ ወዳጅን እንጂ ቆንጆ ቁመናን አትሹ ፤ ቆንጆ ትዳርን እንጂ ቆንጆ ሴትን (ወንድን)አትመኙ ፤ የላይ ነገር ከንቱና አላፊ ነውና በሚፈርስ አካል ፣ ኑሮ በሚለውጠው መልክ አትደለሉ ።
@feeta_tube
2.2K views07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-23 10:23:02
1.9K views07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-23 10:23:02
1.7K views07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-23 10:23:02
1.6K views07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-23 10:23:02
1.5K views07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-23 10:20:12
@feeta_tube


@feeta_tube
1.4K views07:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-23 10:18:09 እምነት!

ወዳጄ ልፋትህ መና የሚቀር ከመሰለህ ተሸውደሀል፤ ፀሎትህ ደመና ላይ የሚንሳፈፍ ከመሰለህ የፈጣሪ አሰራር አልገባህም ማለት ነው።

ከጠየክ የማይሰጥህ ነገር የለም፤ ወዳጄ ተስፋ ቆርጠህ ልታቆም ስትል ይሄንን ሀሳብ አስታውስ 'አንተ ስትጨርስ እሱ ይጀምራል!' ከልፋት በኋላ ደስታ....ከመጨነቅ በኋላ እርካታ እንዳለ አማኞች ምስክር ናቸው!

@feeta_tube
1.3K views07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ