Get Mystery Box with random crypto!

ሚሊዮን ፈተናዎች፤ ሚሊዮን ዕድሎች በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ በሚገኘው የኢንተርፕሪነርሺፕ ሣምንት | Ministry of Labor and Skills - Ethiopia

ሚሊዮን ፈተናዎች፤ ሚሊዮን ዕድሎች በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ በሚገኘው የኢንተርፕሪነርሺፕ ሣምንት ለችግር እጅ ሳይሰጡ ችግርን እራሱ ድል የነሱ፣ ከራሳቸው አልፈው ለበርካቶች ሥራ የፈጠሩና አርአያ የሚሆኑ #ፈርጦቻችን በአካል ተገኝተው ልምድና የህይወት ተሞከሯቸውን አካፍለዋል፡፡