Get Mystery Box with random crypto!

ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት የመከላከያ ሠራዊቱንና የሠራዊቱን አመራሮች ስም የሚያጎድፉ አካላት ከድርጊ | FastMereja.com

ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት የመከላከያ ሠራዊቱንና የሠራዊቱን አመራሮች ስም የሚያጎድፉ አካላት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አሳሰበ፡፡

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ፤ የክልል ልዩ ኃይሎችን መልሶ ለማደራጀት እንቅስቃሴ መጀመሩን ተከትሎ አንዳንድ አካላት ሆን ብለውና በተቀናጀ አግባብ በሀሰተኛ መረጃ የመከላከያ ሰራዊትን እና የአመራሮቹን ስም እያጎደፉ መሆኑን ነው ለኢዜአ የተናገሩት፡፡

@fastmereja