Get Mystery Box with random crypto!

ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ በስጦታ የተሰጣቸውን ልጅ በጽ/ቤታቸው አገኙ የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብ | FastMereja.com

ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ በስጦታ የተሰጣቸውን ልጅ በጽ/ቤታቸው አገኙ

የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት በምስራቅ አፍሪካ የኬንያ የኡጋንዳ የታንዛኒያ የሩዋንዳ አህጉረ ስብከት በአዲስ አበባ የምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም የበላይ ኃላፊ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ በሀገረ ስብከታቸው ጽ/ቤት ሚያዝያ 02/2015 ዓ/ም በስጦታ የተሰጣቸውን የሁለት ዓመት ልጅ ከወላጅ እናቱ ጋር በማግኘት ልጁ በአግባቡ ማደግ እንዳለበት በማሳሰብ ለወደፊቱ ለልጁ አስፈላጊውን ሁሉ ለማድረግ እና እድሜው ለትምህርት ሲደርስ ትምህርቱን በአግባቡ መማር እንዳለበት አሳስበዋል ሲል የዘገበው የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት ነው።

@fastmereja