አልማዟ አልማዝ አያና አሸነፈች #FastMereja ዛሬ በተካሄደው የአምስተርዳም ማራቶን አትሌት አልማዝ አያና በመጀመሪያ የማራቶን ውድድሯ አሸንፏለች፣ ገንዘቤ ዲባባ 2ኛ፣ ፀሀይ ገመቹ 3ኛ 6.9K views10:03