Get Mystery Box with random crypto!

ጅማ ዞን ከሲግሞ ወረዳ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎችን ጭኖ ወደ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ስጓዝ የነበረ አ | FastMereja.com

ጅማ ዞን ከሲግሞ ወረዳ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎችን ጭኖ ወደ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ስጓዝ የነበረ አውቶብስ አደጋ ደርሶበታል ነገር ግን ተማሪዎች ምንም ጉዳት ሳይደርስባቸው መትረፋቸውንና የተማሪዎች ወላጆችም እንዲረጋጉ የሲግሞ ወረዳ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ገልፃዋል።