እያነጋገረ ያለው ቪዲዮ ይህ ቪዲዮ የተቀረፀው በጉጂ ዞን ሲሆን በቪዲዮ ላይ እየቀረፀ ያለው የኦነግ | FastMereja.com
እያነጋገረ ያለው ቪዲዮ
ይህ ቪዲዮ የተቀረፀው በጉጂ ዞን ሲሆን በቪዲዮ ላይ እየቀረፀ ያለው የኦነግ ሸኔ አባል ሲሆን ንግግሮቹም በጥቅሉ ሲተረጎሙ እኛ ነዋሪውን አንነካም ግቡና ቤት ተቀመጡ፣ የፖለቲካ እስረኞችን እያስፈታን ነው፣ እኛ የምንፈልገው ሚሊሻን ነው ሲሉ ይደመጣል፣ ቪዲዮ ከተለቀቀ ቆየት እንዳለም ተነግሯል።
@FastMereja