Get Mystery Box with random crypto!

የደም መጣጩ ህውሀት አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ ። እርምጃም ተወሰደባቸው ። የመከላከያ ሀይል ሰ | FastMereja.com

የደም መጣጩ ህውሀት አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ ። እርምጃም ተወሰደባቸው ።

የመከላከያ ሀይል ሰምሪት መምሪያ ኃላፊ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው እንዳረጋገጡት ፣ አቶ ተክወይኒ አሰፋ ፣ ዶክተር ሰለሞን ኪዳኔ ፣ አቶ ገ/መድህን ተወልደ ፣ አቶ ወ/ጊዮርጊስ ደስታ ፤ አምባሳደር አባዲ ዘሞ ፣ ወ/ሮ ቅዱሳን ነጋ ፣ አቶ ቴድሮስ ሃጎስ ፣ ወ/ሮ ምህረት ተክላይ ፣ አቶ አብርሃም አደም መሃመድ በቁጥጥር ስር ውለዋል ።

አቶ ሴኮ ቱሬ ጌታቸው ፣ አቶ ዘርአይ አስገዶም ፣ አቶ አበበ ገ/መድህን ፣ አቶ ዳንኤል አሰፋ ደግሞ እርምጃ የተወሰደባቸው ናቸው ።

ምንጭ መከላከያ

@FastMereja