Get Mystery Box with random crypto!

በሲዳማ ክልል በጤጢቻ ወረዳ ልዩ ቦታ ሀንጋኤ ከሚባል ቀበሌ አንድ ላም ሁለት አንገት፤ አራት ዓይን | FastMereja.com

በሲዳማ ክልል በጤጢቻ ወረዳ ልዩ ቦታ ሀንጋኤ ከሚባል ቀበሌ አንድ ላም ሁለት አንገት፤ አራት ዓይን፤ ሁለት ፊትና አራት ጆር ያለዉ ጥጃ ወልዳለች በማለት ግርማ ካሳ ለፋስት መረጃ መረጃውን አድርሷል።

@fastmereja