Get Mystery Box with random crypto!

ባለመነፅር ስናይፐር የሰራው ወጣት!!! #FastMereja አማኑኤል አንዱአለም ይባላል የዳንግላ | FastMereja.com

ባለመነፅር ስናይፐር የሰራው ወጣት!!!
#FastMereja
አማኑኤል አንዱአለም ይባላል የዳንግላ ከተማ ተወላጅ ነው። አማኑኤል ከድሮ ጀምሮ ከትምህርቱ ጎን ለጎን የፈጠራ ስራ በመስራት እያደገ የመጣ ታታሪ ልጅ ነው ታዲያ ይህን ልዩ ተሰጥኦውን በትምህርት እና በሳይንስ የተደገፈ አድርጎ ወደፊት ልዩ ልዩ የፈጠራ ስራዎችን ለመስራት ወደ ዳንግላ ቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ተቋም በመቀላቀል ያለውን ተሰጥኦ እንዲጎለብት በማድረግ ትምህርቱን አጠናቋል። ወጣት አማኑኤል ትምህርቱን ካጠናቀቀ በኋላ ብዙ የፈጠራ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል።

ታዲያ በቅርቡ ደግሞ በአይነቱ ለየት ያለ ባለመነፀር ስናይፐር ሰርቶ ብቅ ብሏል:: ከዚህ ቀደም በዳንግላ ከተማ ተማሪ ሀብታሙ ድሽቃ እና ላውንቸር ሰርቶ እንደነበር ይታወሳል።

@fastmereja