Get Mystery Box with random crypto!

ኮሜዲያን ክበበው ገዳ ከዘጠኝ አመታት በኋላ ከቤተሰቡ ጋር ተገናኝቷል። ኮሜዲያኑ ኑሮውን አሜሪካ በ | FastMereja.com

ኮሜዲያን ክበበው ገዳ ከዘጠኝ አመታት በኋላ ከቤተሰቡ ጋር ተገናኝቷል። ኮሜዲያኑ ኑሮውን አሜሪካ በማድረጉ ለዘጠኝ አመታት ከቤተሰቡ ጋር ሳይገናኝ ቆይቶ የነበረ ሲሆን አሁን ባለቤቱ እና ልጆቹ ወደ አሜሪካ በመሄዳቸው ከ9 አመታት በኋላ ለመገናኘት በቅቷል።

@fastmereja