Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ 510 ሚሊዮን ብር በዓይነትና በጥሬ ገንዘብ ለትግራይ ጊዜያዊ | FastMereja.com

የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ 510 ሚሊዮን ብር በዓይነትና በጥሬ ገንዘብ ለትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ አስረከቡ።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንደገለፁት ከድጋፉ ውስጥ የምግብ እቃዎች፣ አልባሳት፣ የትምህርት ቁሳቁስና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና 218 ሚሊየን በጥሬ ገንዘብ አቶ ጌታቸው ረዳ አስረክበዋል።

@fastmereja