Get Mystery Box with random crypto!

'ዛሬ በአዲስ አበባ ያስጀመርነው የቤተመንግስት ግንባታ የኦሮሞ ህዝብ የትግል ፍሬ ስለሆነ እንኳን | FastMereja.com

"ዛሬ በአዲስ አበባ ያስጀመርነው የቤተመንግስት ግንባታ የኦሮሞ ህዝብ የትግል ፍሬ ስለሆነ እንኳን ደስ አላችሁ" ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ

"የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ቤተመንግስት ገንቡልኝ አይደለም! ወጥቶ መግባት ለከበደው ኑሩ ለከበደው ህዝብ በአዲስ አበባ ቤተመንግስት ገንብቻለሁ አጨብጭብ ማለት ለህዝብ ንቀት ይመስላል" አቶ ታዬ ደንደዓ

@fastmereja