Get Mystery Box with random crypto!

ህወሓት የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ፓርቲውን አስመልክቶ ያስተላለፈው ውሳኔ የሰለም ስምምነቱን ትግበራ | FastMereja.com

ህወሓት የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ፓርቲውን አስመልክቶ ያስተላለፈው ውሳኔ የሰለም ስምምነቱን ትግበራ ባለቤት አልባ የሚያደርግ ነው ሲል መግለጫ አውጥቷል
#FastMereja
"የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ያስተላለፈው ውሳኔ የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት የማይቀበል፣ እየተጠናከረ በመሄድ ላይ ያለውን የሰላም ስምምነቱ ትግበራ ባለቤት አልባ የሚያደርግ፣ ከጦርነቱ ወደ ሰላማዊ ፖለቲካዊ ትግል ለሚገቡ ሃይሎች መደገፍ እና ማበረታታት ሲገባ ድርጅቶችን በማፍረስ ቀጣይ ሰላም እንዳይረጋገጥ የሚያደርግ መሆኑ፣ ለህዝቦቻችን የማይመች እና ለሌሎች ሃይሎችም ተስፋ የማይሰጥ ነው ብሎ ድርጅታችን ህወሓት ያምናል።" ብሎዋል።

ሙሉ መግለጫው ተያይዟል

@fastmereja