Get Mystery Box with random crypto!

ኤቢሴ አዱኛ (PHD) ትባላለች የተወለደችው ኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል ወለጋ ነቀምት ነው!! የመጀመ | FastMereja.com

ኤቢሴ አዱኛ (PHD) ትባላለች የተወለደችው ኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል ወለጋ ነቀምት ነው!!

የመጀመሪያ ዲግሪዋን ከሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ በሂሳብ ትምህርት ዋንጫ ተሸልማ አጠናቃለች! 2ኛ ዲግሪዋን በአፕላይድ ማትስ ሁሉም A በማምጣት በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ አጠናቃለች። ሶሰተኛ ዲግሪዋን ወደ አውሮፓ በማቅናት በዴንማርክ ሁሉንም ኮርስ «A» በማምጣት መጨረሳን ፋስት መረጃ ያገኘው መረጃ ያሳያል።

እነሆ ሰሞኑን ደግሞ 4ኛ ዲግሪዋን በአሜሪካ አጠናቃ ተመርቃለች!! ሂሳብ ትምህርትን እስከ 4ኛ ዲግሪ በአስገራሚ ውጤት በብቃት ጨርሳለች ኤቢሴ አዱኛ

@fastmereja