Get Mystery Box with random crypto!

Fantasy Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ fantasyethiopia — Fantasy Ethiopia F
የቴሌግራም ቻናል አርማ fantasyethiopia — Fantasy Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @fantasyethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.24K
የሰርጥ መግለጫ

🔥 Fantasy Ethiopia 🔥
🍿 ከ11 በላይ የፋንታሲ ሊጎችን በአንድ ላይ የያዘው ከፖርፑጋሉ ሪል ፌቨር ጋር በጋራ በመሆን የቀረበሎት ተወዳጅ የእግር ኳሱ አለም ጨዋታ ነው።
♨️ ያልተሰሙ የእግር ኳስ አለም ክንውኖች
♨️ ስለጨዋታው መረጃዎች ይቀርቡበታል።
ለበለጠ መረጃ www.fantasyethiopia.com
@FantasyFootballEtGroup
📨ለሀሳብ አስተያየቶ_ @Sooloz

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-02-13 13:02:25
ተጠባቂው ጨዋታ የሚመሩት ዳኛ !

በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ከሚደረጉ ተጠባቂ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች መካከል በሪያል ማድሪድ እና ፒኤስጂ መካከል የሚደረገው ጨዋታ አንዱ ነው ።

ተጠባቂውን ጨዋታ የ 46 አመቱ ጣሊያናዊ ዳኛ ዳንኤል ኦርሳቶ ጨዋታውን እንዲመሩት ተመርጠዋል ።

እኚህ ዳኛ ሪያል ማድሪድን ከዚህ በፊት በ አውሮፖ ሻምፒየንስ ሊግ ላይ ባጫወቱባቸው አራት ጨዋታዎች ላይ ሪያል ማድሪድ በ ሁለቱ ጨዋታ ሽንፈትን አስተናግዷል ።

Join &Share @FantasyEthiopia
970 views., 10:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-13 12:13:17
የክርስትያኖ ሮናልዶ ያልተገባ ድርጊት !

ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሳውዝሀንፕተን ጋር ነጥብ በተጋራበት ጨዋታ ላይ ክርስትያኖ ሮናልዶ በብስጭት በቡድን አጋሩ ላይ የፈፀመው ድርጊት መነጋገሪያ ሆኗል ።

ፖርቹጋላዊው የማንችስተር ዩናይትድ ኮከብ ክርስትያኖ ሮናልዶ በቡድን አጋሩ አንቶኒ ኢላንጋላ ላይ ጀርባ ላይ ሲተፋ የሚያሳየው ተንቀሳቃሽ ምስሉ ማነጋገሩን ቀጥሏል ።

Join &Share @FantasyEthiopia
931 views., 09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-13 10:34:36
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሀ ግብሮች !

የ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ ሀያ አምስተኛው ሳምንት የዛሬ መርሃ ግብሮች ይሄን ይመስላል ።

11:00 በርንሌይ ሊቨርፑል
11:00 ኒውካስትል አስቶን ቪላ
11:00 ቶተንሀም ወልቭስ
01:30 ሌስተር ሲቲ ዌስትሀም

Join &Share @FantasyEthiopia
918 views., 07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-13 09:32:02
የእንግሊዝ ፋንታሲ!

የእንግሊዝ ፋንታሲ ትላንት ምሽት የሀያ አምስተኛው ሳምንት ጨዋታዎች ሲካሄዱ የአዜ ኤቢ ቡድን የሆነው አዜ ኤፍ ቢ ሲ የእንግሊዝ ፋንታሲን በ79 ነጥቦች መምራት ጀምሯል።

የእንግሊዝ ፋንታሲ መሪ ቡድን በምስሉ ላይ ተካቷል!

የእንግሊዝ ፋንታሲ መሪ በእዚህኛው የጨዋታ ሳምንት ከፍተኛ ነጥብ ያስመዘገበለት ተጫዋች ራሂል ስተርሊንግ ነው።

ይደረስበታል?

Join &Share @FantasyEthiopia
918 views., 06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-13 09:31:56
የእንግሊዝ ፋንታሲ!

የእንግሊዝ ፋንታሲ ትላንት ምሽት የሀያ አምስተኛው ሳምንት ጨዋታዎች ቀጥለው ሲካሄዱ የአዜ ኤቢ ቡድን የሆነው ኤዜ ኤፍ ቢ ሲ የእንግሊዝ ፋንታሲን በ79 ነጥቦች መምራት ጀምሯል።

97ቲ ፣ አቡባሊ ፣ ኪዱ ጃ እና ረዳ ጋሚል እስከ አምስተኛ ከደረጃ ያለውን ስፍራ በእንግሊዝ ፋንታሲ ላይ በመያዝ ሊጉ በመምራት ላይ ይገኛሉ።

ስንት ነጥብ አገኛችሁ?

Join &Share @FantasyEthiopia
910 views., 06:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-12 22:31:04
ኖርዊች ሲቲ ከ ማንችስተር ሲቲ !

በ ካሮው ሮድ የተካሄደው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ ሀያ አምስተኛው ሳምንት ጨዋታ ሲጠናቀቅ ኖርዊች ሲቲ ከ ማንችስተር ሲቲ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 4-0 በሆነ ውጤት አጠናቋል ።

ማንችስተር ሲቲ በ ራሂል ስተርሊንግ ሀትሪክ እና በፊል ፎደን ግቦች ታግዘው ኖርዊች ሲቲን 4-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ መሪነታቸውን አጠናክረዋል።

ፊል ፎደን ባስቆጠረባቸው የመጨረሻ ስድስት ጨዋታዎች ውሀ ሰማያዊዎቹ ሽንፈትን አላስተናገዱም ።

Join &Share @FantasyEthiopia
1.0K views., 19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-12 22:12:48
ቼልሲ የአለም የክለቦች ዋንጫ አሸናፊ ሆነ!

ሰማያዊዎቹ ቼልሲዎች በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ የአለም የክለቦችን ዋንጫን በማሸነፍ ሶስተኛ የእንግሊዝ ክለብ መሆን ችለዋል ።

የቼልሲን የማሸነፊያ ግቦች ሮሜሉ ሉካኩ እና ካዬ ሀቨርትዝ በፍፁም ቅጣት ምት በማስቆጠር ሰማያዊዎቹ የአለም ሻምፕዮን መሆናቸውን አረጋግጠዋል ።

Join &Share @FantasyEthiopia
952 views., 19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-12 21:19:12
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት !

እረፍት | ኖርዊች ሲቲ 0-1 ማንችስተር ሲቲ

Join &Share @FantasyEthiopia
931 views., 18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-12 19:51:15
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ !

በተመሳሳይ ሰዓት እየተካሄዱ የሚገኙ ሶስት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ ሀያ አምስተኛው ሳምንት ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ የተለያዩ ውጤት ተመዝግበዋል ።

ሚሼል ኪን ዛሬ ለ ኤቨርተን ግብ ያስቆጠረ ሲሆን መንትያ ወንድሙ ለላክቲክ ግብ አስቆጥሯል ፤ ለመጀመሪያ ሁለት ወንድማማቾች በእንግሊዝ እግር ኳስ በተመሳሳይ ቀን ግብ አስቆጥረዋል ።

ኒል ሞፔይ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ ብራይተን የምንግዜም ኮከብ ግብ አድርጊ የሚያደርገውን ሀያ ስድስተኛ የሊግ ግቡን አስቆጥሯል ።

ተጠናቀቀ | ብሬንትፎርድ 0-0 ክርስታል ፓላስ
ተጠናቀቀ | ኤቨርተን 3-0 ሊድስ ዩናይትድ
ተጠናቀቀ | ዋትፎርድ 0-2 ብራይተን

Join &Share @FantasyEthiopia
923 views., 16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-12 18:56:38
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ !

በተመሳሳይ ሰዓት እየተካሄደ የሚገኙ ሶስት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ ሀያ አምስተኛው ሳምንት ጨዋታዎች የመጀመሪያው አጋማሽ ሲጠናቀቁ የተለያዩ ውጤት ተመዝግበዋል ።

የ ኤቨርተኑ ሲመንስ ኮልማን ለመጀመሪያ በ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ላይ ከ ግንቦት 2019 በኋላ የመጀመሪያ ግቡን አስቆጠረ ።

ኤቨርተን በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ላይ ለ 336ተኛ ጊዜ በግንባሩ በመግጨት ግብ በማስቆጠር የማንችስተር ዩናይትድን ታሪክ ተጋርቷል ።

እረፍት | ብሬንትፎርድ 0-0 ክርስታል ፓላስ
እረፍት | ኤቨርተን 2-0 ሊድስ ዩናይትድ
እረፍት | ዋትፎርድ 0-1 ብራይተን

Join &Share @FantasyEthiopia
868 views., 15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ