Get Mystery Box with random crypto!

ጀግናን ጀግና ይወደዋል!!! በዛሬው ዕለት በተካሄደው የምስራቅ አማራ ፋኖ የዝክረ ሰማዕታት ዝግጅ | Fano Network

ጀግናን ጀግና ይወደዋል!!!

በዛሬው ዕለት በተካሄደው የምስራቅ አማራ ፋኖ የዝክረ ሰማዕታት ዝግጅት ላይ የጀግናው እሸቴ ሞገስ እና የልጁ የይታገሱ እሸቴ ምስል በስጦታ ለፋኖዎቹ ተበርክቷል! ከዚህ በተጨማሪ የአማራ አለኝታዎቹ የምስራቅ አማራ ፋኖ ዋና አዛዥ ዋርካው ምሬ ወዳጆ እና የጎንደር አማራ ፋኖው ሻለቃ ሰፈር መለስ በምሥራቅ አማራ ፋኖ የዝክረ ሰማዕታት ዝግጅት ላይ ተገኝተዋል!!!

@FanoNetwork