Get Mystery Box with random crypto!

የታገቱ የደንቢዶሎ ዩኒቨርስቲ የአማራ ተማሪዎች። የታጋች ተማሪዎች ስም ዝርዝር:_ 1) ቤዛ | Fano Network

የታገቱ የደንቢዶሎ ዩኒቨርስቲ የአማራ ተማሪዎች።

የታጋች ተማሪዎች ስም ዝርዝር:_

1) ቤዛ ተሾመ 5ኛ አመት የአርክቴክቸር ተማሪ ከአዲስአበባ ፣

2) ሰይዳ  5ኛ አመት የመካኒካል ተማሪ ከደባርቅ ፣

3) ማህሌት 4ኛ አመት የማኔጅመንት ተማሪ ከደብረ ማርቆስ ፣

4) ሲሳይ 4ኛ አመት ሳይኮሎጂ ከደብረ ማርቆስ ፣

5) ደጀን 4ኛ አመት ኮምፒቱሽናል ሳይንስ ከ ደቡብ ጎንደር ፣

6) ኪሮስ 5ኛ አመት ሲቪል ኢንጂነር ከባህርዳር ፣

7) ቀኑ መለስ 4ኛ አመት ባዮ ቴክኖሎጂ  ከጎንደር ፣

8) ቡዛዬሁ 4ኛ አመት ኮምፒቱሽናል ሳይንስ አከባቢው ያልታወቀ እና 

9) ብርሀኑ 5ኛ አመት ሲቪል ኢንጂነሪንግ ከባህርዳር መሆናቸው ታውቋል።

በተጨማሪም ሌሎች የታገቱ ተማሪዎች እንዳሉ ሮሃ የደረሳት መረጃ ያመለክታል።

በጉዳዩ ላይ የሚኖሩ ዝርዝር መረጃዎችንም ተከታትለን የምናደርስ ይሆናል።

ከሶስት ዓመት በፊት ህዳር 25/2012 ዓ. ም 17 የአማራ ተወላጅ ተማሪዎች በኦነግ ሸኔ ታጣቂ ቡድን ታግተው እንደ ድንች ተከታትፈው መገደላቸው ይታወቃል።

@FanoNetwork