Get Mystery Box with random crypto!

ኦነግ ሸኔ ተጨማሪ 10 ደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ የሚማሩ የአማራ ተማሪዎችን አግቷል! ስልኬን ስከፍት | Fano Network

ኦነግ ሸኔ ተጨማሪ 10 ደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ የሚማሩ የአማራ ተማሪዎችን አግቷል!

ስልኬን ስከፍት ከቤተሰቦቻቸው ተደጋጋሚ ልጆቻቸው መታገታቸውን የሚያሳይ መረጃ  ደረሰኝ! ከዚህ ውስጥ

“ሰላም እንዴት ናችሁ፣ ተመቸው  እባላለሁ  የአጎቴ ልጅ ደምቢዶሎ ዩንቨርሲቲ ነበር የምትማረው። በ 29/03/2015 ዓ.ም ነበር ግቢ ጠርቶ  ከ አ/አ የሄደችው። ዛሬ በ02/04/2015 ዓ.ም ጠዋት ደውላ ጊምቢ ላይ ከ10 ተማሪዎች ጋር በሸኔ እንደታገተች ደውላ ለቤተሰብ ተናገረች፡፡ ምን ላደረግ?” ይላል!

ከጎሊሶ ወጣ ብላ ከምትገኘው አይራ ጫካ ውስጥ የተሳፈሩበትን መኪና አስቁመው መታወቂያቸውን አይተው ወደ ጫካ ይዘዋቸው እንደሄዱ ለማረጋገጥ ችያለሁ። ከታገቱት መካከል እነዚህ እህቶች ይገኙበታል!!!

@FanoNetwork