Get Mystery Box with random crypto!

Fano Media

የቴሌግራም ቻናል አርማ fanomedia24 — Fano Media F
የቴሌግራም ቻናል አርማ fanomedia24 — Fano Media
የሰርጥ አድራሻ: @fanomedia24
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.42K
የሰርጥ መግለጫ

ፋኖነት የአባቶቻችን ውርስ መንገድ ነው።
https://t.me/FanoMedia24

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-04-13 11:57:53 የብልጽግና ልሳን የሆነውን የአሚኮን ፕሮፓጋንዳ እንዳትሰሙት ። ነገ ደግሞ ኦነግና ህውሃት ትጥቅ ፈተዋል ብሎ ስለሚዘግብላችሁ። ትጥቁን ሲፈቱም ተገኝቸ ነበር ሊላችሁም ይችላል።

ከአማራ ፋኖ አባላት
1.6K views08:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 07:12:12 እውነታውን ስሙት

በምሬ ወዳጆ የሚመራው ጀግናው የምሥራቅ አማራ ፋኖ ይቅርታ አልጠየቀም ትጥቅም አልፈታም ይቅርታ ጠየቀ የሚባለው ፍፁም ውሸት ነው።

#ለፋሽስት_አንገብርም

@GorgoraMedia
1.8K views04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 23:22:27
1.9K views20:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 23:22:21 #ጥንቅቅ_ያለ_መረጃ

1. መከላከያ ምስራቅ አማራ ፋኖ ትጥቅ እንዲፈታ ሽማግሌዎችን ላከ ምስራቅ አማራ ፋኖ ትጥቅ እንድማይፈታ አሳወቀ።
2. መከላከያ ለነበረው ግጭት ይቅርታ ይጠይቀኝ አለ ምስራቅ አማራ ፋኖም ይቅርታ የሚያስጠይቅ ነገር እንዳልሰራ አሳወቀ። እንድማይፈታ አሳወቀ።
3. መከለከያ ምስራቅ አማራ ፋኖ መንገድ እንዲከፍትና ወደ ካምፑ እንዲመለስ ጠየቀ ምስራቅ አማራ ፋኖም ተስማማ።
ይቅርታ የተጠየቀም ሆነ የሚፈታ ትጥቅ የለም። ይሄው ነው!!!

@GorgoraMedia
1.8K views20:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 22:27:37
1.9K views19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 22:27:24 #ጀግናው_ምሬ_ወዳጆ

ጀግናው ምሬ ወዳጆ ላይ አፉን የሚከፍት አማራ እንዳይኖር። ለእሱ የተለየ እዳ ያለበት ይመስል ለሁለት/ሦሥት ዓመት የሞቀ ቤቱን ትቶ ወንድሞቹን አስከትሎ ዱር ቤቴ ብሎ ሲከርም ቤተሰብ አልኖረው ብሎ አይደለም። ከቤተሰቡ በላይ አማራነቱን አስቀድሞ ነው። እሱና ወንድሞቹ ለአንድያ ነፍሳቸው ሳይሰስቱ የአማራ ሕዝብ ግን በገንዘብ እንኳን ላግዛቸው አላለም። ለመከላከያ ሰንጋ ሲጎትት የነበረ ሕዝብ ለእነ ምሬ ግን ፊቱን አዞረባቸው። ሠራዊቱን ለመመገብ እንኳን እንደተቸገረ በሚዲያ ሳይቀር ቀርቦ ተናገረ። የሰው ግንባር እየገረፈው ሠራዊቴ ርቦታልና መግቡልኝ ብሎ ለመነ። ግን የሚሰማው አነበረም። ስለዚህ ምሬንና ጓዶቹን ተዋቸው ይረፉበት።

@FanoMedia24
1.8K views19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 22:24:20 #ባሕርዳር ..!

ነገ ነፃ እንቅስቃሴ ታውጇል። መጭውን የኦርቶዶክስ እና የእስልምና በዐል ምክንያት በማድረግ ሕዝባዊ እምቢተኝነት ትግሉ ተራዘመ።

በዚህ መሰረት ከነገ ሐሙስ ሚያዚያ 5/2015 ዓ.ም ጀምሮ በባሕርዳር እና አካባቢዋ ሰላማዊ የንግድ እንቅስቃሴ እንዲቀጥል፣ እና ሕዝባዊ ትግሉ ከኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል እና ከሙስሊም ረመዳን በዓል  በኋላ  የምንገልፅ ይሆናል።

የአማራ ሕዝብ ትግል አስተባባሪዎች


@GorgoraMedia
1.7K views19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ