ጀምሯል! ፓርላማው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መወያየት ጀመረ! ፓርላማው በዛሬው ውሎው በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአንዳንድ የሀገራችን አካባቢዎች በንፁሃን ዜጎች ላይ በተደጋጋሚ እየተፈፀመ ስላለው ኢ-ሰብዓዊ ጥቃት ዐቢይ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚወያይ ተገልጿል። በተጨማሪም ምክር ቤቱ በረቂቅ በጀቱ ላይ የሚቀርብለትን ሪፖርት እና የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ ያጸድቃል። 1.1K viewsBUKII , 07:04