ሌላ ጦርነት ይብቃን:: መከላከያ የያንዳንዱን ክልል ልዩ ሀይል ተራ በተራ መዋጋት አለበት እንዴ ኢትዮጵያ ሰለም እንድትሆን ካለፈው እንማር:: መከላከያ በበቂ ሁኔታ ተገንብቷል የኦሮሚያ የአማራ ሱማሌ .... ሳይባል ሁሉም በየክልሉ የሚገኙት ልዩ ሀይሎች ፈርሰው መከላከያን ያጠናክር:: 1.3K views18:18