የቀድሞ የህወሓት ቃል አቀባይ ፣ የአሁኑ የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር ፕረዝዳንት ጌታቸው ረዳ በአዲስአበባ ከተማ በጠቅላይ ሚንስቴር ዐቢይ አህመድ አማካኝነት እንዲገነባ የተረገውን አብሮሆት ቤተ መፅሐፍትን ጎብኝቷል። 1.7K views11:41