Get Mystery Box with random crypto!

የዛሬ የZOOM አገልግሎት ከእግዚአብሔር በራዕይ የተቀበልኩትን መልዕክት አገለግላችኋለሁና አትቅ | INTIMACY TV (FLG Church)

የዛሬ የZOOM አገልግሎት
ከእግዚአብሔር በራዕይ የተቀበልኩትን መልዕክት አገለግላችኋለሁና አትቅሩ።

#የእግዚአብሔርን_ቃል_ተቀበሉ_ከምስክርነት_ጋር_ይመለሳሉ!

“ከዚያም የጌታ ድምፅ፣ “ማንን እልካለሁ? ማንስ ይሄድልናል?” ሲል ሰማሁት። እኔም፣ “እነሆኝ፤ እኔን ላከኝ” አልሁ።”
— ኢሳይያስ 6፥8 (አዲሱ መ.ት)


Time: July 1 at 10:00 PM Eastern Time (US and Canada)

በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ሌሊት ከ11:00-01:00 ሰዓት

Topic: #SEND_ME!
Join Zoom Meeting
https://fiu.zoom.us/j/99242345518?pwd=SFA3WEUzSjF4eGdUZDFULzhmUEdSQT09

Meeting ID: 992 4234 5518
Passcode: Family7

በZOOM Program ላይ ተገኙ እና በህያው ቃሉ የሚሰራውን የአዲስ መንገድ ቅባት ተካፈሉ!

ለሌሎችም #Share በማድረግ ለብዙዎች አድርሱልን።
#WeAreINSPIREDtoINSPIRE!!!!
#የሕያው_እግዚአብሔር_ቤተሰብ_ቤተክርስቲያን