መንፈሳዊ ውጊያ ኪዳንን የመረዳት ሚስጥር!!! በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት የጸሎት፣ የትምህርት እና የኃይል ቀን። ሐሙስ 23-10-2014 ተጋብዘዋል ጠዋት 04:00-08:00 አትቅሩ! “በገዛ ክብሩና በበጎነቱ የጠራንን እርሱን በማወቅ ለሕይወትና ለእውነተኛ መንፈሳዊነት የሚያስፈልገንን ሁሉ የመለኮቱ ኀይል ሰጥቶናል።” — 2ኛ ጴጥሮስ 1፥3 (አዲሱ መ.ት) #የሕያው_እግዚአብሔር_ቤተሰብ_ቤተክርስቲያን 151 viewsedited 10:03