Get Mystery Box with random crypto!

#መረጃ ከአሸባሪው ህወሃት ወደ ተደራዳሪዉ ህወሃት የተቀየረዉ ትህነግ አሁን ደግሞ ግራ የገባዉ ህወ | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

#መረጃ
ከአሸባሪው ህወሃት ወደ ተደራዳሪዉ ህወሃት የተቀየረዉ ትህነግ አሁን ደግሞ ግራ የገባዉ ህወሃት ሆኖአል ።
ትላንት በትግርኛ ቋንቋ ባወጣው መግለጫው በደቡብ አፍሪካ ሆነ በኬንያ የተደረገው ስምምነት ህወሃትን አይወክልም
,አሁን ከኢትዮጵያ ሀይሎች ጋር እየተፋለመ ያለዉ ሰራዊት ህወሃት የመሰረተው አይደለም..በጭቁኑ ህዝባችን የተቋቋመ ህዝባዊ ሰራዊት ነዉ ሲል በመግለጫው አስፍሯል ።
በዚህም ህወሃት ለሁለት መከፈሉን እና ጀኔራል ዩሀንስ እና ምግበ ሀይሌ የነ ጌታቸዉ ረዳና ፃድቃን ገብረተንሳይ ተቃራኒ እንደቆሙ ተነግሯል ።


@Ezmerejaet
@Ezmerejaet