Get Mystery Box with random crypto!

#መረጃ FIB ቴሌቪዥን በድንገት ሰራተኞቹን በተነ የፊንፊኔ ኢንተግሪቲድ ብሮድካስት(fib) ከተመሰ | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

#መረጃ
FIB ቴሌቪዥን በድንገት ሰራተኞቹን በተነ
የፊንፊኔ ኢንተግሪቲድ ብሮድካስት(fib) ከተመሰረተ 3 አመታትን ቢያስቆጥርም አሁን ላይ ድርጅቱ ሰራተኞቹን በትኖ ከሀገር መዉጣቱ ተረጋግጧል ።
ከዚህ በፊት በማህበራዊ ሚዲያዎች ሲዘዋወር እንደነበረዉ በድርጅቱ እና በሰራተኞቹ መካከል አለመግባባት ተፈጥሮ እንደነበር ይታወሳል ።
SNN

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet