Get Mystery Box with random crypto!

በነገው ዕለት በዝርዝር ነጥቦች ላይ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ይኖራል ተብሎ ይጠበቃል : ማምሻውን | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

በነገው ዕለት በዝርዝር ነጥቦች ላይ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ይኖራል ተብሎ ይጠበቃል

: ማምሻውን ከኬንያ የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ከሆነ፤ ላለፉት አምስት ቀናት በናይሮቢ በከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ሲካሄድ የነበረው ውይይት ነገ ፍፃሜውን ያገኛል።

ሁለቱ ወገኖች በነገው ዕለት ቅዳሜ ከቀኑ 5:00 ሰዓት ገደማ በዝርዝር የስምምነት ነጥቦች ላይ ፊርማ እንደሚያኖሩ ለማወቅ ተችሏል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet