Get Mystery Box with random crypto!

#ቤንሻንጉል! ከአሶሳ ወደ ህዳሴ ግድብ መሄጃ በሲርባ ወረዳ በህዳሴ ግድብ ቃንቁር ካምፕ በሚባል | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

#ቤንሻንጉል!

ከአሶሳ ወደ ህዳሴ ግድብ መሄጃ በሲርባ ወረዳ በህዳሴ ግድብ ቃንቁር ካምፕ በሚባል የቤህነን አማፅያን  በወሰዱ እርምጃ ብያንስ 3 በላይ የፀጥታ ሃይሎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን በንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል። አሶሳ ከተማ ከወትሮ በተለየ አኳሃን ቁጥራቸው ከነዋሪው በማይተናነስ ኦሮሚያ ክልል ልዩ ሃይል እና የመከላከያ ሃይል ብዛት ተጨናንቃለች።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet