Get Mystery Box with random crypto!

#ሼር ኦሮሚያ ክልል በቄለም ወለጋ ዞን በሰዲ ጫንቃ ወረዳና በሀዋገላን ወረዳ በተለምዶ ቄጦ ሠፈራ | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

#ሼር

ኦሮሚያ ክልል በቄለም ወለጋ ዞን በሰዲ ጫንቃ ወረዳና በሀዋገላን ወረዳ በተለምዶ ቄጦ ሠፈራ ጣቢያ የሚኖሩ ንፁሃን የድረሱልን ጥሪ እያስተላለፉ ነው።በውስጥ በተደጋጋሚ እየደረሱኝ ያሉት መረጃዎች እንደሚየመለክቱት በመደር 3፣16፣20 እና 21 የሚኖሩ ህዝቦች የወረዳው አስተዳደር ሽሹ ከቤታችሁ እንዳታድሩ ሸኔ ገብቶ አዳሩን እንዳይጨርሳችሁ በማለት አስጠንቅቆናል በዚህም ምክንያት ቤት ንብረታችንን ትተን እየወጣን ነው ብለወል።ጭንቅ ላይ ናቸው።ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉት

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet