Get Mystery Box with random crypto!

እስራአል ዳንሳ በጥይት ተመታ ሐዋርያው እስራአል ዳንሳ ከአዲስ አበባ 590 ኪሜ የምትገኘው በኦሮ | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

እስራአል ዳንሳ በጥይት ተመታ

ሐዋርያው እስራአል ዳንሳ ከአዲስ አበባ 590 ኪሜ የምትገኘው በኦሮሚያ ክልል የምትገኘው ነጌሌ ቦረና ኮንፍረስ አገልግሎ ሲመለስ ለአዲስ አበባ 140 ኪሜ ርቀት ያላት መቂ ከተማ  አካባቢ ሲደርስ ባልታወቁ የታጠቁ ሰዎች በአካባቢው በከፈቱት የተኮስ ሩምታ በሐዋርያ እስራኤል ዳንሳ ላይ እግሩ ላይ በጥይት ተመቷል።

መቂ አካባቢ በታጠቁ ሰዎች በተከፈተው ተኮስ የሞቱ ሰዎች እና በርካታ መኪናዎች ተቃጥለው ነበር ።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet