Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ! የኢትዮጵያ ወታደራዊ አመራሮችና እና የህወሀት ወታደራዊ አመራሮች በኬኒያ ናይሮቢ ከተማ ዛ | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

መረጃ!

የኢትዮጵያ ወታደራዊ አመራሮችና እና የህወሀት ወታደራዊ አመራሮች በኬኒያ ናይሮቢ ከተማ ዛሬ ውይይት እያደረጉ ነው።

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የህወሓት ባለስልጣናት የትግራይ ታጋዮችን ትጥቅ መፍታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ እየተወያዩ ነው። ስብሰባው አሁን እየተካሄደ ነው።


@Ezmerejaet
@Ezmerejaet