Get Mystery Box with random crypto!

ትኩረት - አምቦ ከተማ ቁጥራቸው ቀላል የማይባል የአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ቡድን ታጣቂዎች በነቀምቴ | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

ትኩረት - አምቦ ከተማ

ቁጥራቸው ቀላል የማይባል የአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ቡድን ታጣቂዎች በነቀምቴ ከተማ ዙሪያ አድፍጦ  ከተማዋን ለመቆጣጠር ጥረት ባደረገበት መንገድ አምቦንም ለመቆጣጠር እንቅስቃሴ እያደረገ እንደሆነ ከስፍራው የደረሱን መረጃዎች ያረጋግጣሉ።


@Ezmerejaet
@Ezmerejaet