Get Mystery Box with random crypto!

በድሀ የትግራይ ልጆች ደም የተጨማለቁ ደናቁርት በህዝቡ ስም ትግራይ ትዕስር እያሉ ዶላር መሰብሰብ | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

በድሀ የትግራይ ልጆች ደም የተጨማለቁ ደናቁርት በህዝቡ ስም ትግራይ ትዕስር እያሉ ዶላር መሰብሰብ አይቻልም ጉዳዩ በስምንት ተዘግቷል ተቋጭቷል።
እኔ አለሁ እዋጋለሁ የሚል ካለ ግን አሜሪካና አውሮፓ ቁጭ ብሎ ሳይሆን ጦርነቱን ማየት ያለበት በአካል ትግራይ መሬት ላይ ተገኝቶ መዋጋት ይቻላል አሜሪካ በርገር እየበሉ ግን ተዋጉልን የሚለው ፉከራና ቀረርቶ ግን አይሰራም