Get Mystery Box with random crypto!

የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ መንግስት ከህወሓት ጋር ያደረገውን | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ መንግስት ከህወሓት ጋር ያደረገውን የሠላም ስምምነት ተከትሎ የሁለት ወራት የግንባር ቆይታቸውን አጠናቀው ወደ ጠቅላይ መምሪያ ቢሮአቸው ተመለሱ።

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከውጊያ ኮማንድ ፖስት ወደ መደበኛ ማዘዣ ቢሮአቸው ከተመለሱ በኋላም በመንግስት እና በህወሓት በተደረገው ስምምነት መሠረት በጥቂት ቀናት ወስጥ ከህወሓት ወታደራዊ አመራሮች ጋር ውይይት እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።

ጥቅምት 26 ቀን 2015 ዓ.ም