Get Mystery Box with random crypto!

Ezedin Kamil - ኢዘዲን ካሚል

የቴሌግራም ቻናል አርማ ezedin_kamil — Ezedin Kamil - ኢዘዲን ካሚል E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ezedin_kamil — Ezedin Kamil - ኢዘዲን ካሚል
የሰርጥ አድራሻ: @ezedin_kamil
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.02K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ የቴሌግራም ቻናል ስለ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እንዲሁም አዳዲስ የፈጠራ ስራዎቼን በፎቶ፣ በፅሁፍ አንዲሁም በቪዲዮ አስተዋውቃቹአለሁ።
ችግር ፈቺ እንጂ ችግር ፈጣሪ ትውልዶች አንሁን።
https://icon-africa.com/ezedin/
Email: ezedin@icon-africa.com

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-16 12:00:28
I'll have a virtual session with BahirDar American Corner next week on Jun-26 Sunday at 3:00 EAT.

Topic '' Building a Generation of Problem Solvers '' Please make sure registering for the online session here: https://bit.ly/BDACPSolvers

#BuildingProblemSolvers
1.6K viewsEzedin Kamil, edited  09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 08:13:10
'' #አስቸኳይ!!

@IbrahimAliy
በተለያዩ ቅን ልብ ባላቸው ወንድም እና እህቶች አማካኝነት ባገኘሁት ድጋፍ አስፈላጊ የሆኑ የፈጠራ ሥራ እቃዎችን በወንድሜ #EzedinKamil አማካኝነት ከቱርክ የመጡልኝ ቢሆንም ቱርክ ላይ ማግኘት ያልቻልናቸውን ቀሪ አስፈላጊ እቃዎች ዱባይ ላይ አግኝቻለሁ።
ምንም እንኳን በተደረገልኝ ድጋፍ እቃዎቹን መግዛት ብችልም ወደ ኢትዮጵያ የሚመጣ ሰው በማጣቴ ምክንያት እነዚህ ቀሪ በእጅ መያዝ የሚችሉ እቃዎች ስላልመጡ ያሰብኩትን ፕሮጀክት መቀጠል አልቻልኩም።

ስለዚህም በዚህ ጉዳይ ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ የምትሹ ወይም ልትተባበሩኝ የምትችሉ በፌስቡክ ሜሴጅ ወይም ከታች በተቀመጡት ሶሻል ሚዲያዎች ልታገኙኝ ትችላላችሁ። በጣም አመሰግናለሁ!

ቴሌግራም: https://t.me/IbrahimAliy

ዋትሳፕ: https://wa.me/qr/L4MWCB4UFFRUC1

''
1.5K viewsEzedin Kamil, edited  05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 11:09:54
1.4K viewsEzedin Kamil, 08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-06 16:19:40
Ethiopia’s Central Banks Warns Trading Using Cryptocurrencies

Read more https://businessinfoeth.com/ethiopias-central-banks-warns-trading-using-cryptocurrencies/
2.0K viewsEzedin Kamil, 13:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 21:48:19
"ጣፋጭ ሕይወት ሽልማት" ማክሰኞ ይከናወናል!

ለሁለተኛ ጊዜ "ጣፋጭ ሕይወት ሽልማት"የተሰኘ በማህበረሰባችን ላይ መልካም አሻራ እያሳረፉ የሚገኙ ሰዎችን እውቅና ክብር ምስጋና የምንሰጥበትን ሌሎች ጀግኖቻችን የምንፈጥርበት መርሀ ግብር በካፒታል ሆቴል ግንቦት ሰላሳ ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ ተሰናድቷል።

ስራዎቻችሁ ለህይወት መጣፈጥ ምክንያት ሆኖናል እናም እናመሰግናለን እንላቸዋለን።

በስድስት ዘርፍ ምስጋና የሚቸራቸው

፩.#በስራ_ፈጠራ
፪.#በአቃቂን_ግግር
፫.#በበጎ_አድራጎት
፬.#ዝናን_ለመልካም_ምግባር
፭.#ሚድያውን_ለስነልቦና_ግንባታ
፮.#ማህበራዊ_ሚድያውን_ለመልካምነት_የተጠቀሙትን እያመሰገንን ሌሎች ጀግኖቻችን እናብዛ የሚል ፅንሰ ሀሳብ ይዘን ደጋግ ልብ ያላቸውን ቡድን አዋቅርን ላለፉት አምስት ወራት ባደረግነው ቅድመ ዝግጅት መሰናዶዋችንን ጨርሰናል።

ለሀገራችን የተስፋ የብርሀን ጮራን ይበልጥ ለማብራት በቅን ልባዊ ድርጊት ተሞልተን መሰናዶውን በማጠናቀቀቃችን ደስታ ይሰማናል እርሶም የዚህ መሰናዶ አካል ስለሆኑ እናመሰግናለን።

Via ጣፋጭ ሕይወት ሽልማት
1.7K viewsEzedin Kamil, edited  18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 16:53:00 ኤሌክትሪካል፣ ኤሌክቶሮኒክስ እና ሜካትሮኒክስ ኢንጂነሪንግ የተመለከቱ አርቲክሎች በአማርኛ መፆፍ ለምትፈልጉ በድረገፆችን https://icon-africa.com/robotics ላይ በነፆ ፐብሊሽ ማድረግ ትችላላችሁ!
1.3K viewsEzedin Kamil, edited  13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 21:26:12
1.5K viewsEzedin Kamil, 18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 21:25:59 አይከን አፍሪካ አዲሱ አጋር መስራች እና የድርጅቱ የዲጂታል ምርቶች ስራ አስኪያጅ የፈጠራ ስራ ባለሙያ የሆነው ጁናይድ መሃመድን እንኳን ደህና መጣህ ይላል!

የፈጠራ ስራ ባለሙያ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ካምፓስ የመጀምርያ አመት ተማሪ የሆነው ጁናይድ መሃመድ አይከን አፍሪካ ከተመሰረተ በኋላ ድርጅታችንን በመቀላቀል የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ፕሮጀክቶች እና ምርቶች ላይ የራሱን አስተዋጾ በማድረግ ላለፉት ሁለት አመታት በድርጅታችን በሰራተኝነት ሲያገለግል ቆይቷል። ድርጅታችን በተሳተፈባቸው የኮሮና ቫይረስ መከላከል የሚችሉ ምርቶቻችን የማበልጸግ እና ማባዛት፣ የኤሌክትሮኒክስ የኦንላይን ትምህርት የመስጠት፣ የፈጠራ ስራ ባለሙያዎችን የማበረታታት ማህበራዊ ኋላፊነት መወጣት መርሃግብር እና አዳዲስ የድርጅቱ የፈጠራ ስራዎች ማበልጸግ ላይ በንቃት መሳተፍን ጨምሮ ሌሎች ውጤታማ ስራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል።

ጁናይድ መሃመድ ከመጀመሪያ ደረጃ የትምህርት ሂደት ጀምሮ እስካሁን ድረስ የተለያዩ አምስት የግል የፈጠራ ስራዎችን ማሳካት የቻለ ሲሆን ከዚህም ውስጥ የተማሪዎች ስልክን መሰረት ያደረገ የዲጂታል ኩረጃ መቆጣጠርያ ስርዐት አንዱ ነው። ጁናይድ በተለያዩ የትምህርት ቤት እና የፌደራል አቀፍ የፈጠራ ስራ እና ስራ ፈጠራ መድረኮች ላይ ተወዳድሮ ማሸነፍ የቻለ ሲሆን ከሶስት የተለያዩ ተቋሞች የስራ ፈጠራ፣ ፋይናንስ አስተዳደር እና ቢዝነስ ስልጠናዎችን በመሳተፍ መመረቅ ችሏል። ስቴም ፓወር ከቪዛ ጋር ተባብረው ባዘጋጁት የ Entrepreneurship mindset and financial training ላይ የተሳተፈ ሲሆን፣ የፌደራል የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን በቢሾፍቱ ከተለላዩ ተቋሞች ጋር ባዘጋጀው የብሩህ የስራ ፈጠራ ስልጠና ላይ መካፈል ችሎዐል፣ ኤክስ ሃብ ባዘጋጀው የስራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር ላይ የድርጅታችን መስራች እና ዋና ስራ አስፈጻሚ ከሆነው ከኢዘዲን ካሚል ጋር አብረው በመሳተፍ የ 3,000 ዶላር የገንዘብ ሽልማት አሸናፊ የነበረ ሲሆን በዚሁ የስራ ፈጠራ መድረክ ላይ የስራ ፈጠራ እና የቢዝነስ ስልጠና በማግኘት መመረቅ ችሏል።

የፈጠራ ባለሙያው ጁናይድ በተለያዩ አጋጣሚዎች ባገኘው መልካም እድሎች እራሱን በስራ ፈጠራ እና ችግር ፈቺነት ማዳበር ችሏል። ድርጅታችን መልካም አጋጣሚዎችን በመጠቀም እና ችግር ፈቺ ሃሳቦችን በማምጣት እንደ ባለቤት ሲያገለግል ለነበረው ይህ የፈጠራ ስራ ባለሙያ የድርጅቱ ከፊል ባለቤት የማድርግ (ሼር በመሽጥ)፣ ፕሮጀክት ማኔጀር የስራ መዐረግ እና አጋር መስራች አድርጎ ዛሬ ሾሟል። በዚህም ድርጅታችን አይከን አፍሪካ ንቁ፣ እራሱን በራሱ የሚያስተምር፣ እና በተለያዩ ጊዜያት በድርጅታችን የስራ ፈጠራ አመራር ክህሎት ማዳበር የቻለው ጁናይድ መሃመድ እንኳን ደህና መጣህ እንዲሁም እንኳን ደስ አለህ እያልን መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንለት እንመኛለን።

ችግሮች በመፍታት ላይ ነን!
SOLVING PROBLEMS!

#ProblemSolvers #IconAfrica #AppointingCofounder #IconAfrica #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #Innovation #TechStartUp #AddisAbaba #Ethiopia #Africa
1.4K viewsEzedin Kamil, 18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 19:38:42 https://addisstandard.com/eziden-kamil-a-problem-solving-young-inventor/
1.2K viewsEzedin Kamil, 16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 12:24:13
We are hiring a visual and motion graphics designer!

There will be a social media post campaign in our company soon and customer tasks. We are looking for a visual and motion graphics designer who has good skill in adobe illustrator, adobe photoshop or any other good graphics designing tools. A professional who can work remotely, creative, with tangible past work to show as an evidence and work friendly with our Icon Africa team can apply for this job!

Salary!
You can bid your offers based on the information below. We are going to pay a payment per graphics (Project). Each month, We will have a minimum of 10 and a maximum of 50 pieces of visual graphics work, Also we will have a minimum of 3 and a maximum of 15 motion graphics with a 1 minutes duration for every motion graphics.

Link: https://forms.gle/r7NWf2aEUVkd2qav7

Posted at Jun-03-2022 – Deadline Jun-06-2-22
1.2K viewsEzedin Kamil, 09:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ