Get Mystery Box with random crypto!

የነገው ነፋስ ያንን ገለባ ልብ ከደጅ የወደቀው፣ አድራሻው ወዴት ነው? ብለህ አትጠይቀው | አፈ–ቅኔ ሄና

የነገው ነፋስ

ያንን ገለባ ልብ
ከደጅ የወደቀው፣
አድራሻው ወዴት ነው?
ብለህ አትጠይቀው
የነገው ነፋስ ነው
መንገዱን የሚያውቀው፨


@eyetaye12
@eyetaye12
@eyetaye12
@eyetaye12