Get Mystery Box with random crypto!

አትቃም አትበይኝ ቅሜ ስመረቅን በቅጠሉ መሀል ምስልሽ ስለሚገኝ እየቃምኩ ልይሽ አትቃም | አፈ–ቅኔ ሄና

አትቃም አትበይኝ

ቅሜ ስመረቅን በቅጠሉ መሀል
ምስልሽ ስለሚገኝ
እየቃምኩ ልይሽ አትቃም አትበይኝ
የመረቀነዉ ሲጽፍ


ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@eyetaye12
@eyetaye12
@eyetaye12
@eyetaye12