ከፊታችን ባለው እሁድ ልዩ የእግዚአብሔርን ህያው ቃል የምንማርበት እና ጌታን በመዝሙራችን የምናመልክበት ድንቅ ጊዜ ስለሚኖረን በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል ! :-መፀሀፍ ቅዱስ እና አጀንዳዎትን መያዝ አያዘንጉ ! አድራሻ :- አየር ጤና,ቻይና ካምፕ ከድልድዩ 100m ወረድ ብሎ በሚገኘው የመጀመሪያ ህንፃ ላይ ወደ ሚካኤል በሚወስደው አቅጣጫ በስተግራ በኩል 33 viewsAbel Resom, 18:38