Get Mystery Box with random crypto!

አንተ ክርስቲያን ከኾንህ፥ ከምድራውያን ከተሞች (አገሮች) አንዲትዋስ እንኳን የአንተ አይደለችም፡፡ | ✟የማለዳ ፀሀይ✟

አንተ ክርስቲያን ከኾንህ፥ ከምድራውያን ከተሞች (አገሮች) አንዲትዋስ እንኳን የአንተ አይደለችም፡፡ [አንዲት ከተማስ ይቅርና] ምድርን በሞላ በእጃችን ጭብጥ በእግራችን እርግጥ ብናደርጋትም እንኳን፥ አሁንም ቢኾን መጻተኞችና እንግዶች ነን፡፡ አገራችን በላይ በሰማይ ነውና፡፡

#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
@ewkete_orthodox
@ewkete_orthodox