Get Mystery Box with random crypto!

'እኔስ ክርስቲያን እንድባል ክርስቲያን ሁኜም እንድኖር እወዳለሁ:: እንደ አባቶቼ ሐዋርያት ትምህር | ✟የማለዳ ፀሀይ✟

"እኔስ ክርስቲያን እንድባል ክርስቲያን ሁኜም እንድኖር እወዳለሁ:: እንደ አባቶቼ ሐዋርያት ትምህርት በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ክርስቲያን ሁኜ እንድውል ክርስቲያንም ሁኜ እንዳድር እወዳለሁ:: እንደ አባቶቼ ሐዋርያት ክርስቲያን ሁኜ በመቃብር ውስጥ እንዳንቀላፋ እወዳለሁ:: በትንሣኤዬም ከአባቶቼ ሐዋርያት ጋር ክርስቲያን ሁኜ እንድነቃ እወዳለሁ:: በጽዮን ተራራም በአባቶቼ ሐዋርያት እቅፍ ውስጥ እንዳርፍ እወዳለሁ::"

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
@ewkete_orthodox