Get Mystery Box with random crypto!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!               የአገልግሎት ጥሪ | የደ/ም/ሰ/ም/ቅ/ማርያምና ቅ/ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል እውቀት ብርሃን ሰ/ት/ቤት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

              የአገልግሎት ጥሪ

ለእውቀት ብርሃን ሰንበት ት/ቤት አባላት በሙሉ


የ2014 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል የመዝሙር ጥናት በታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም ስለተጀመረ ካቴድራላችንን ወክላችሁ መሳተፍ የምትፈልጉ አባላት በአባላት እንክብካቤ እና ግንኙነት ክፍል ወይም በስልክ ቁጥር +251938035698/+251913166536 በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ።

የመዝሙር ጥናቱ ከጠዋቱ 2:00 - 6:00 ሲሆን የትምህርትና ሥራ ፈቃድ ለምትፈልጉ የሚፃፍላችሁ ይሆናል።

#እውቀት_ብርሃን_ሰንበት_ትምህርት_ቤት

     @EwketBirhan