Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ለእናንተ ይሁን! እንዴት አመሻችሁ!! እንኳን ለእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ እና ለአቡ | የደ/ም/ሰ/ም/ቅ/ማርያምና ቅ/ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል እውቀት ብርሃን ሰ/ት/ቤት

ሰላም ለእናንተ ይሁን! እንዴት አመሻችሁ!!
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ እና ለአቡነ ተክለሃይማኖት በዓለ ዕረፍት አደረሳችኹ!!!
       ◂▹◂▹◂▹◂▹◂▹ ◂▹◂▹◂▹◂▹◂▹◂▹ ◂▹◂▹◂▹◂▹◂▹     

             ካነበቡት እንጠይቅዎ /7/
ዛሬም በሰዓታችን ጥያቄዎችን ይዘን ቀርበናል። ጊዜዎንና ትኩረትዎን ሰጥተው በመሳተፍዎ እያመሰገንን ለሌሎችም ሼር በማድረግ ተደራሽነታችንን ያስፉ።

ጥያቄውን ለመጀመር ከስር የተፃፈውን መመሪያ እንድታነቡ እንጠይቃለን።
   
4 ጥያዎች የቀረቡ ሲሆን ለእያንዳንዱ ጥያቄ 1 ደቂቃ ተሰቷል ጥያቄውን ለመጀመር፦
➜ ከስር ያለውን "Start this quiz" የሚለውን ተጫኑ
➜ በመቀጠል ወደሚወስዳቹ ገፅ "start" ሚለውን ተጫኑ
➜ በመጨረሻ " i am ready" ሚለውን በመጫን ጥያቄውን መሠራት ጀምሩ መልካም ቆይታ!

   ◂▹◂▹◂▹◂▹◂▹ ◂▹◂▹◂▹ ◂▹◂▹◂▹ ◂▹◂▹◂▹◂▹◂▹

ጥያቄው እስከ ሐሙስ ነሐሴ 26 ማታ 12:00 ድረስ ይቆያል።

ጥያቄዎቹን ዘወትር ሰኞ እና ሐሙስ ማታ
       2:30 ላይ እናቀርባለን!!
   ◂▹◂▹◂▹◂▹◂▹ ◂▹◂▹◂▹ ◂▹◂▹◂▹ ◂▹◂▹◂▹◂▹◂▹
                   @EwketBirhan
                መልካም ምሽት

ጥያቄ