Get Mystery Box with random crypto!

የትኞቹ ኢትዮጲያውያን አትሌቶች የአለም ሪከርድን ሰበሩ?? የጎዳና ሩጫ ሴቶች ➊ ገንዘቤ ዲባባ | ጠቅላላ እውቀት

የትኞቹ ኢትዮጲያውያን አትሌቶች የአለም ሪከርድን ሰበሩ??

የጎዳና ሩጫ ሴቶች
➊ ገንዘቤ ዲባባ 1500ሜ 3፡50.07
➋ ለተሰንበት ግደይ 5000ሜ 14፡06.62
➌ ሰንበሬ ተፈሪ 5ኪሜ 14፡29
➍ እጅጋየሁ ታዬ 5ኪሜ 14:19 Mx
➎ ለተሰንበት ግደይ 10000ሜ 29፡01.03
➏ ያለምዘርፍ የኀላው10ኪሜ 29፡14
➐ ለተሰንበት ግደይ ግማሽ ማራቶን 1፡02፡52

የቤት ውስጥ ሴቶች
➊ ጉዳፍ ፀጋዬ 1500ሜ 3፡53.09
➋ ገንዘቤ ዲባባ 1 ማይል 4፡13.31
➌ ገንዘቤ ዲባባ 3000ሜ 8፡16.60
➍ ገንዘቤ ዲባባ 5000ሜ 14፡18.86

ወንዶች የጎዳና
➊ በሪሁ አረጋዊ 5ኪሜ 12፡49
➋ ከተማ በቀለ ነጋሳ 50ኪሜ 2፡42፡07

ወንዶች የቤት ውስጥ
➊ ዮሚፍ ቀጄልቻ 1 ማይል 3፡47.01
➋ ቀነኒሳ በቀለ 5000ሜ 12፡49.60

➹share &Join Us

               @ewentesfa