Get Mystery Box with random crypto!

ሊቃውንቶች ብዙ ጊዜ ቃለ እግዚአብሔር በብራና እንዲሁም በወረቀት ለመጻፍ ሸምበቆ ቀርጸው ቀርክሃ ቀ | #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)


ሊቃውንቶች ብዙ ጊዜ ቃለ እግዚአብሔር በብራና እንዲሁም በወረቀት ለመጻፍ ሸምበቆ ቀርጸው ቀርክሃ ቀርጸው እንዲሁም ገቢሩ ባዘዘው እጽዋቶች መጻፍያ በመቅረጽ ብዙ መዛግብቶች ብራናዎች ጽፈው ደጉሰው አስቀምጠዋል::

አሁን ደግሞ ገቢር ካዘዘው ውጭ ከሆነ ዘመኑን የተላበሱ ለፍጥነትም ምቹ ብዙ የማያስቸግሩ እሊህ እና የመሳሰሉት ብዙ የብዕር መጽፍያዎች ተበጅተዋል ::ቢሆንም ግን ቅሉ!

ግን ልብ ልንለው የሚገባው ነገር ለመጻፍ ስለተመቸን ብቻ ገቢሩ ካዘዘው መጻፍያ ውጭ በእሊህ ብንጽፍ አይሆንም እና ቅሉ እንጠንቀቅ::
ብዙ መልካም ጥበቦች ሰመሬታ የማጣታቸው ምክያት አንዱ ይህ ነው::

ለምሳሌ በሸምበቆ መጻፍያ:የሴት ቀስት መጻፍያ:የጠምበለል ተቀጽላ መጻፍያ:የዕጸ ሳቤቅ መጻፍያ ወዘተ እያለ ስያዝ በታዘዘው መሰረት ይጻፍ አልያም የተጠቀሱት ዕጽዋቶች በማድረቅ በምላጭ ለመጻፍያ እንዲሆን አድርገን በመቅረጽ መልካም የሆነው የእግዚአብሔርን ጥበብ እንመዝግብ::

ሻሎም ነኝ::